Saturday, 12 July 2014

ሕወሓት/ኢህአዴግ ለአለፉት 23 ዓመታትወደርየሌለው የዴሞክራሲያዊ መብት ገፈፋና የሰብአዊመብትረገጣበዜጎችላይሲፈጽምመቆየቱና አሁንም በዚያው የአፈናና እስር መንገድ መቀጠሉንዓለምየሚያውቀውእውነታነው፡፡በአሁኑወቅት በተለይም በሚቀጥለው ዓመት የሚካሔደውን ሀገራቀፍ ምርጫ ተከትሎና ሁለቱ ፓርቲዎች የጀመሩትን የውህድት ጉዞ ለማደናቀፍ ባለመ መልኩ የሰብአዊመብትረገጣና ድፍጠጣ እንዲሁም ማሰሩና ማዋከቡበእጅጉተባብሶወደመንግሥታዊሕገ ወጥነት ጥቃትተቀይሯል፡፡ ዜጎችመንግሥትእንዳሰማራቸው በሚጠረጠሩየደህንነትኃይሎች ስርዓቱን በሃይል ለማስቀጠል በመቁረጥ ዜጎች ኃላፊነት በጎደለው መልኩ ያለፍርድቤትትእዛዝበጅምላመታሰራቸውን፣መደብደባቸውንናበስውርእስር ቤቶችተወርውረውደብዛቸውእንዲጠፋመደረጉ ቀጥሏል፡፡ እንደዚህ አይነቱ ሕገ ወጥነት ደግሞ ምርጫ ሲቃረብና የፖለቲካ ፓርቲዎች መሰባሰብ ብሎም መዋሃድ ሲገለፅ ተጠናክሮ የሚቀጥል እንደሆነ ከዚህ በፊት ከነበሩ ተሞክሮዎች ለመረዳት ይቻላል፡፡
Ethiopian-Americans are outraged by news of the illegal detention of Mr. Andargachew Tsege

No comments:

Post a Comment